ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ በኢራን ጦርነት እስካሁን 29 ቢሊዮን ዶላር ማውጣቷን ፔንታጎን አስታወቀ
- ከአሜሪካው ፕሬዚዳንት ጋር ወደ ቻይና የ17 የአሜሪካ ግዙፍ ኩባንያ ኃላፊዎች እንደሚጓዙ ተገለጸ
- በኢራን ጦርነት ወቅት እስራኤል ለዩኤኢ የመሣሪያ እና የባለሙያ ድጋፍ ማድረጓን የአሜሪካ አምባሳደር ተናገሩ
- የቱርክ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሆርሙዝን "እንደ ጦር መሣሪያ" መጠቀም እንደማይገባ አስጠነቀቁ
- ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥን ሰፊ ወታደራዊ ቀጣና አድርጋ እንደምትመለከተው አብዮታዊ ዘቡ አስታወቀ
- አሜሪካ እና ኢራን የሰላም ዕቅድ ላይ ስላልተስማሙ የነዳጅ ዋጋ ጨመረ
- ትራምፕ በኢራን ላይ መጠነ ሰፊ ጥቃት በድጋሚ ለመክፈት ማሰባቸው ተዘገበ
- ኢራን ጥቃት ከደረሰባት መሣሪያ መገንባት በሚያስችል መጠን ዩራኒየም ለማበልጸግ ዛተች
- የኢራን ተኩስ አቁም "በቋፍ ላይ" መሆኑን ትራምፕ ተናገሩ








