ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ አሜሪካ ላቀረበችው የድርድር ዕቅድ የኢራንን ምላሽ እየጠበቁ መሆኑን ተናገሩ
- ኢራን የአሜሪካን የባሕር እገዳ ለተጨማሪ አራት ወራት መቋቋም እንደምትችል የሲአይኤ ሪፖርት ማሳየቱ ተዘገበ
- በኢራን ኻርግ ደሴት ነዳጅ ወደ ባሕር ፈስሶ ሊሆን እንደሚችል የሳተላይም ምሥሎች አሳዩ
- ፕሬዝዳንት ፑቲን፤ ዩክሬን "በመላው የኔቶ ጥምረት መሣሪያ የሚቀርብላት ጠብ ጫሪ ኃይል" ነች አሉ
- የኢራን ፓርላማ ጦርነቱ ከተጀመረ ወዲህ ለመጀመሪያ ጊዜ በኦንላይን ሊሰበሰብ ነው
- ባህሬን "ከኢራን አብዮታዊ ዘብ ጋር ግንኙነት ያላቸው" 41 ሰዎችን አሰረች








