ጭምቅ ሃሳብ
ታትሟል
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- አሜሪካ ለታይዋን ልትሸጥ የነበረውን 14 ቢሊዮን ዶላር የሚያወጣ የጦር መሣሪያ በኢራን ጦርነት ምክንያት አቋረጠች
- ፓኪስታን ልዑክ ከኢራን ባለሥልጣናት ጋር ለመወያየት ዳግም ቴህራን ገቡ
- አሜሪካ የታንዛኒያ ፖሊስ ሁለት አክቲቪስቶችን በማሰቃየታቸው ኃላፊው ላይ ማዕቀብ ጣለች
- አሜሪካ እና ኢራን በቁልፍ ጉዳዮች ላይ ባይግባቡም ድርድሩ ለውጥ እያሳየ መሆኑን ሁለቱም ተናገሩ
- አሜሪካ ከሄዝቦላህ ጋር በተያያዘ በሊባኖስ የኢራን አምባሳደርን ጨምሮ ዘጠኝ ሰዎች ላይ ማዕቀብ ጣለች








