የዘንድሮ የኢድ አልፈጥር አከባበር በዓለም ዙሪያ በፎቶ

ታትሟል

በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ቅዱስ የሆነው የረመዳው ወር መጠናቀቁን ተከትሎ በዓለም ዙሪያ ኢድ አልፈጥር ተከብሯል። የተወሰኑትን በፎቶ እንቃኛቸው።

ፍልስጤማዊት ሴት በአል-አቅሳ መስጊድ ‘ሰልፊ’ እየተነሳች። አል አስቃ መስኪድ በምስራቃዊ እየሩሳሌም የሚገኝና በእምነቱ ተከታዮች ሶስተኛ ቦታ የሚሰጠው ስፍራ ነው። ይህ ቦታ በአይሁዶች ደግሞ የመቅደሱ ተራራ በመባል ይታወቃል።
የምስሉ መግለጫ, ፍልስጤማዊት ታዳጊ በአል-አቅሳ መስጊድ ‘ሰልፊ’ እየተነሳች። አል አስቃ መስጊድ በምስራቃዊ እየሩሳሌም የሚገኝና በእምነቱ ተከታዮች ሶስተኛ ቦታ የሚሰጠው ስፍራ ነው። ይህ ቦታ በአይሁዶች ደግሞ የመቅደሱ ተራራ በመባል ይታወቃል።
በዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ፣ ዱባይ የእምነቱ ተከታይ በኢድ ቀን የጸሃይ ወጋገን ስትወጣ ፎቶ እያነሳ
የምስሉ መግለጫ, በዩናይትድ አረብ ኤሜሬትስ፣ ዱባይ የእምነቱ ተከታይ በኢድ ቀን የጸሃይ ወጋገን ስትወጣ ፎቶ እያነሳ
በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል የእምነቱ ተከታዮች ሰላምታ ሲለዋወጡ....
የምስሉ መግለጫ, በአፍጋኒስታን ዋና ከተማ ካቡል የእምነቱ ተከታዮች ሰላምታ ሲለዋወጡ....
በናይሮቢ ኬኒያ ሙስሊም ሴቶች የኢድ አልፈጥር ስግደትን ከመታደማቸው በፊት በሂና ያጌጠ እጃቸውን ሲያሳዩ
የምስሉ መግለጫ, በናይሮቢ ኬኒያ ሙስሊም ሴቶች የኢድ አልፈጥር ስግደትን ከመታደማቸው በፊት በሂና ያጌጠ እጃቸውን ሲያሳዩ
በናይሮቢ ኬኒያ ሙስሊም ሴት ጸሎት እያደረሰች
የምስሉ መግለጫ, በናይሮቢ ኬኒያ ሙስሊም ሴት ጸሎት እያደረሰች
በካይሮ ግብጽ ከኢድ ጸሎት በኋላ ፊኛዎች ተለቀው ነበር
የምስሉ መግለጫ, በካይሮ ግብጽ ከኢድ ጸሎት በኋላ ፊኛዎች ተለቀው ነበር
የእስልምና እምነት ተከታዮች በአውስትራሊያ ላካምባ መስጊድ ጸሎት ሲያደርሱ
የምስሉ መግለጫ, የእስልምና እምነት ተከታዮች በአውስትራሊያ ላካምባ መስጊድ ጸሎት ሲያደርሱ
 የባለፈው የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኳታር ከተካሄደባቸው ስቴዲዮሞች በአንዱ የኢድ ስግደት ተካሂዷል
የምስሉ መግለጫ, የባለፈው የፊፋ የዓለም ዋንጫ በኳታር ከተካሄደባቸው ስቴዲዮሞች በአንዱ የኢድ ስግደት ተካሂዷል
በሱዳን የተቀሰቀሰው ውጊያ ሳምንት ቢያስቆጥርም በካርቱም በአል ሃራ አል ራባ መስኪድ ምእመናን ተሰባስበው ታይተዋል
የምስሉ መግለጫ, በሱዳን የተቀሰቀሰው ውጊያ ሳምንት ቢያስቆጥርም በካርቱም በአል ሃራ አል ራባ መስጊድ ምእመናን ተሰባስበው ታይተዋል
በደቡብ ሱዳን ጁባ የእስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ ቀን ጸሎት አድርሰዋል
የምስሉ መግለጫ, በደቡብ ሱዳን ጁባ የእስልምና እምነት ተከታዮች የኢድ ቀን ጸሎት አድርሰዋል
በአልቤኒያ በአደባባይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በጋራ ሰግደዋል
የምስሉ መግለጫ, በአልቤኒያ በአደባባይ በሺዎች የሚቆጠሩ ሙስሊሞች በጋራ ሰግደዋል
ኢስታምቡል ቱርክ ከሚገኝ መስጊድ ፊትለፊት የቤተሰብ አባላት ‘ሰልፊ’ ተነስተዋል
የምስሉ መግለጫ, ኢስታምቡል ቱርክ ከሚገኝ መስጊድ ፊትለፊት የቤተሰብ አባላት ‘ሰልፊ’ ተነስተዋል
በጋዛ ሰርጥ ፍልስጤማውያን የኢድን የጠዋት ስግደት አከናውነዋል
የምስሉ መግለጫ, በጋዛ ሰርጥ ፍልስጤማውያን የኢድን የጠዋት ስግደት አከናውነዋል