ጭምቅ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ ኢራን "ለትክክለኛው ስምምነት" ሙሉ በሙሉ እስክትገዛ ድረስ ጦሩ በተጠንቀቅ እንዲቆይ አዘዙ
- በሊባኖስ እስራኤል በፈጸመችው ጥቃት በ24 ሰዓታት ውስጥ ከ200 በላይ ሰዎች ተገደሉ
- እስራኤል በሊባኖስ ላይ የፈጸመችውን ጥቃት እነማን አወገዙ?
- ኢራን የሆርሙዝ ወሽመጥ አሜሪካ ጥቃቷን ስታቆም ዳግም ይከፈታል አለች
- የአሜሪካ-ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት 'አጠራጣሪ' ቢሆንም የኢራን ተደራዳሪዎች ወደ ፓኪስታን አቀኑ
- ትራምፕ ኢራን "ትክክለኛውን ስምምነት" እስክታከብር ድረስ ሲሉ ምን ማለታቸው ነው?
- የአሜሪካ እና ኢራን የተኩስ አቁም ስምምነት ጥርጣሬ ማሳደሩን ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ ጨመረ
- የዩኬ ጠቅላይ ሚኒስትር የአሜሪካ-ኢራንን የተኩስ አቁም ስምምነት ለማፅናት በርካታ ሥራዎች ይቀራሉ አሉ
- ኢራን የተኩስ አቁሙ ሦስት አንቀጾች "በግልጽ እና በይፋ ተጥሰዋል" አለች








