127ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር በምስል

የአድዋ ድል በዓል አከባበር በመስቀል አደባባይ
ታትሟል

ዛሬ፣ የካቲት 23 /2015 ዓ.ም ኢትዮጵያ ቅኝ ገዥውን የጣሊያን ጦር ድል የነሳችበትን 127ኛውን የአድዋ ድል በዓል እያከበረች ትገኛለች።

በየዓመቱ የድል በዓሉ በተለያዩ ዝግቶች የሚታሰብ ሲሆን ዘንድሮም በመስቀል አደባባይ ተከብሯል።

በዚህ ዝግጅት ላይ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ፣የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላ፣ የሰራዊቱ አባላት፣ አርበኞችና የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ተገኝተዋል።

አዲስ አበባ፣ መስቀል አደባባይ ከማለዳ ጀምሮ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች የተከበረውን የአድዋ በዓልን በጥቂቱ የሚያሳዩ ፎቶዎችን እነሆ. . .

የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በመስቀል አደባባይ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ
የምስሉ መግለጫ, የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት አባላት በመስቀል አደባባይ የአድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ
የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ 127ኛውን የአድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ታድመዋል
የምስሉ መግለጫ, የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ 127ኛው የአድዋ ድል በዓል አከባበር ላይ ታድመዋል
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በመስቀል አደባባይ
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በመስቀል አደባባይ
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በመስቀል አደባባይ
የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላና ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በአድዋ ድል ክብረ በዓል ላይ
የምስሉ መግለጫ, የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሀኑ ጁላና ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ በአድዋ ድል ክብረ በዓል ላይ
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በመስቀል አደባባይ
የአድዋ ድል በዓል አከባበር በመስቀል አደባባይ