ጭምቀ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ትራምፕ አሜሪካ "የኢራንን ነዳጅ ዘይት ልትወስድ' እና ኻርግ ደሴትን ልትቆጣጠር ትችላለች አሉ
- ስድስት የእስራኤል ወታደሮች ሊባኖስ ውስጥ ጉዳት ደረሰባቸው
- የቡድን ሰባት አገራት ሚኒስተሮች የመካከለኛው ምሥራቅ ጦርነት የሚያስከትለው ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ላይ ሊወያዩ ነው
- ትራምፕ በኢራን ለረዥም ጊዜ ሲፈልጓቸው የነበሩ ዒላማዎች መመታታቸውን እና መውደማቸውን ተናገሩ
- ትራምፕ በኢራን "የስርዓት ለውጥ አድርገናል" አሉ
- አሜሪካ የኢራን ኻርግ ደሴትን ለመቆጣጠር ያሰበችው ለምንድን ነው?
- ትራምፕ 'ከኢራን ዩራኒየም ለማውጣት' ዘመቻ እያሰቡ ነው - ዎል ስትሪት ጆርናል








