ይህ ዝቅተኛ ዳታን በመጠቀም ጽሑፍ ብቻ የሚቀርብበት የቢቢሲ አማርኛ ድረ ገጽ ነው
ጭምቀ ሃሳብ
የንባብ ጊዜ: 1 ደቂቃ
- ሰባት ሚሊዮን ኢራናውያን አገራቸውን ለመከላከል መሰለፋቸውን አፈ ጉባኤው ተናገሩ
- የተባበሩት መንግሥታተ ዋና ፀሐፊ አሜሪካ እና እስራኤል ጦርነቱን እንዲያቆሙ ጥሪ አቀረቡ
- ዩናይትድ ኪንግደም የሆርሙዝ ወሽመጥን ለማስከፈት ያለመ ጉባዔን ልታስተናግድ ነው
- ሩሲያ የኢራን ጦርነት እንዲቋጭ ለማገዝ ዝግጁ መሆኗን ገለጸች
- የኢራን ጦር ዋና አዛዥ የአገሪቱ ሠራዊት ለማንኛውም የጠላት ጥቃት እንዲዘጋጅ አዘዙ
- ትራምፕ አሜሪካን ከኔቶ ማስወጣት ይችላሉ?
- ኢራን በአሜሪካ እና በእስራኤል ላይ "አድቃቂ" እና "ሠፊ" ጥቃት እንደምትፈጽም አስጠነቀቀች
- የኢራን ፕሬዝዳንት ለአሜሪካ ሕዝብ "የጠላትነት ስሜት የለንም" ሲሉ ይፋዊ ደብዳቤ ጻፉ
- ከፕሬዝዳንት ትራምፕ ንግግር በኋላ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ አሳየ
- የአውስትራሊያው ጠቅላይ ሚኒስትር በኢራን "ምን ማሳካት እንደሚፈለግ ግልጽ አይደለም" አሉ
- ፕሬዝዳንት ትራምፕ በሚቀጥለው ሁለት ወይም ሦስት ሳምንት ውስጥ ኢራንን በኃይለኛው እንደሚመቱ ተናገሩ