ኮሮናቫይረስ፡ በኮሮናቫይረስ የተያዘን ሰው እንዴት መንከባከብ ይቻላል?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ኮሮናቫይረስ፡ በኮሮናቫይረስ የተያዘን ሰው እንዴት መንከባከብ ይቻላል?
ታትሟል

በኮሮናቫይረስ ከተያዘ ሰው ጋር የሚኖር ሰው የተለዩ የጥንቃቄ ሂደቶችን መተግበር ያስፈልገዋል። እነዚህ ጥንቃቄዎች ቢደረጉ ራስን ከቫይረሱ ለመከላከል እና ታማሚውንም በሚገባ ለመርዳት ያግዛሉ።