ግሬታ ኢዮሪ የተፈጥሮ ሃብት ተቆርቋሪ ናት።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ግሬታ ኢዮሪ የተፈጥሮ ሃብት ተቆርቋሪ ናት።
ታትሟል

ግሬታ ኢዮሪ የተፈጥሮ ሃብት ተቆርቋሪ ስትሆን ኢትዯጵያ የያዘችው የእድገት መንገድ ለእንስሳት ቦታ የማይሰጥ ከሆነ ሩቅ ላይስኬድ ይችላል ባይ ናት።