ለውሾች ደም መለገስ ምን ያህል አስፈላጊ ነው?

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, በየዓመቱ የሰዎችን ሕይወት ለማዳን ደም እንዲለገስ ማበረታቻዎች፣ ግንዛቤን ለማስፋት ደግሞ የሚደረጉ ጥረቶች አሉ።
ታትሟል

በየዓመቱ የሰዎችን ሕይወት ለማዳን ደም እንዲለገስ ማበረታቻዎች፣ ግንዛቤን ለማስፋት ደግሞ የሚደረጉ ጥረቶች አሉ። እንሰሳት በሚታመሙበት ወቅት ደም በሚያስፈልጓቸው ጊዜያት ምን ይደረግላቸዋል?