ዐብይ አህመድ፡ ያለፉት 100 ቀናት በቁጥር

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ዐብይ አህመድ፡ ያለፉት 100 ቀናት በቁጥር
ታትሟል

ባለፉት 100 ቀናት ከበሺህዎች የሚቆጠሩ ታራሚዎች ከፌደራል ማረሚያ ቤቶች ተለቀዋል። ታግደው የነበሩ ድረ ገጾች ሀገር ውስጥ መረጃ እንዲሰጡ ተፈቅዶላቸዋል።