ትራምፕን ለመቃወም ብቻውን አደባባይ የሚወጣው ኢትዮጵያዊ

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ትራምፕን ለመቃወም ብቻውን አደባባይ የሚወጣው ኢትዮጵያዊ
ታትሟል

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ የአፍሪካ ሃገራት፣ የሄይቲን እና የኤልሳልቫዶር ስደተኞችን በተመለከተ በሰጡት አስተያየት እጅጉን የተበሳጨው ኢትዮጵያዊ ወጣት ትራምፕን ለመቃወም ብቻውን አደባባይ ወጥቷል።