የጃፓን የባቡር ውስጥ የድመቶች ካፌን እናስተዋውቅዎ።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, ስለ ድመ አያያዝ ለማሳወቅ ሲባል ዝግጅቱ እንደተሰናዳ አዘጋጆቹ ይናገራሉ።
ታትሟል

በማዕከላዊ ጃፓን ኦጋኪ ግዛት የሚጓዘው ባቡር ለድመቶች የተለየ ጉዞ አዘጋጅቷል። አዘጋጆቹ እንደሚናገሩት ስለ ድመቶች አያያዝ ለማሳወቅ ሲባል ነው ዝግጅቱ የተሰናዳው።