የሕጻናት ጉልበት ብዝበዛ፡ በኢትዮጵያ ካሉ ሕጻናት ግማሽ ያህሉ በጉልበት ሥራ ላይ ተሰማርተዋል

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ,
የሕጻናት ጉልበት ብዝበዛ፡ በኢትዮጵያ ካሉ ሕጻናት ግማሽ ያህሉ በጉልበት ሥራ ላይ ተሰማርተዋል
ታትሟል

ከሰሃራ በታች አፍሪካ ከ4 ልጆች አንድ የጉልበት ብዝበዛ ይፈጸምባቸዋል። በኢትዮጵያ ካሉ ልጆች ግማሽ የሚሆኑት የጉልበት ሥራ ላይ ይሰማራሉ። ለመሆኑ አፍሪካ የሕጻናት ጉልበት ብዝበዛን እንዴት መከላከል ይቻላል?