BBC News,
አማርኛ
ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
ዜና
ይመልከቱ
ያድምጡ
ክፍሎች
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
የፎቶ ማሕደር፡ የጥምቀት በዓል በባህርዳር
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ
ታትሟል
20 ጥር 2020
የፎቶ ማሕደር፡ የጥምቀት በዓል በባህርዳር
የምስሉ መግለጫ,
የጥምቀት በዓል በባህርዳር ደመቅ ባለ ሁኔታ እየተከበረ ይገኛል
የምስሉ መግለጫ,
ጥምቀት በኦርቶዶክስ ኃይማኖት አማኞች ዘንድ በድምቀት ይከበራል፤ ባሕላዊ ዳራውም ከፍ ያለ ነው
የምስሉ መግለጫ,
ከሊቅ አስከ ደቂቅ ባህርዳር ውስጥ በተለምዶ መስቀል አደባባይ ተብሎ በሚጠራው ቦታ በመገኘት አክብረዋል
የምስሉ መግለጫ,
ታቦት ማደሪያ ምሽቱን ያሳለፉትን ጨምሮ በንጋት የተገኙ ምዕመናን ከቡራኬው ተቋድሰዋል
የምስሉ መግለጫ,
በሥፍራው ተገኝቶ የነበረው የቢቢሲ ባልደረባ በዓሉ ሰላማዊና ደማቅ እንደነበር ተመልክቷል
የምስሉ መግለጫ,
ላቅ ያለ ባሕላዊ ዳራ ያላው የጥምቀት በዓል ታቦት ማደሪያው አካባቢ በሚካሄዱ የጎንዮሽ ባሕላዊ ጨዋታዎች የታጀበ ነው
የምስሉ መግለጫ,
የባህርዳር ነዋሪዎች ብቻ ሳይሆኑ ከባህርዳር ወጣ ብሎ ባሉ አካባቢዎች የሚኖሩ ምዕመናንም በዓሉን መስቀል አደባባይ በመገኘት አክብረውታል
የምስሉ መግለጫ,
የጥምቀት በዓል ከወራት በፊት የማይዳሰስ ቅርስ ተብሎ በዩኔስኮ መመዝገቡ አይዘነጋም
የምስሉ መግለጫ,
ምዕመናን የጥምቀት በዓልን ታቦት ማደሪያው ካከበሩ በኋላ ታቦታትን ለመሸኘት ወደ ተለያዩ አቅጣጫዎች አምርተዋል
በአጭሩ ይመልከቱ ይዝለሉ ቀጥሉ
በአጭሩ ይመልከቱ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።
01:24
ቪዲዮ,
የግብፅ፣ የኤርትራ፣ የሱዳን እና የሶማሊያ አቋም ኢትዮጵያን የሚመለከት ነው?
, ርዝመት1,24
01:44
ቪዲዮ,
የፌደራሉ ኃይሎች መቀለን ተቆጣጠሩ
, ርዝመት1,44
02:02
ቪዲዮ,
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዳግም ተቋረጠ
, ርዝመት2,02
01:25
ቪዲዮ,
ሚሊዮኖችን የሚያስከፍሉት የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች
, ርዝመት1,25
01:14
ቪዲዮ,
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት ተቀሰቀሰ
, ርዝመት1,14
01:37
ቪዲዮ,
የኃያላኑ ጦርነት ከምድር አልፎ ወደ ህዋ ሊደርስ ይችላል?
, ርዝመት1,37
01:35
ቪዲዮ,
በርካቶች የተገደሉበትን የማዕከላዊ ኢትዮጵያውን ግድያ ማን ፈጸመው?
, ርዝመት1,35
01:46
ቪዲዮ,
ጄቱ በኢራን ተመትቶ የወደቀው የአሜሪካ ፓይለት እንዴት ተረፈ?
, ርዝመት1,46
01:21
ቪዲዮ,
ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊያጠፋን ይችላል?
, ርዝመት1,21
01:46
ቪዲዮ,
ስለተቃጠሉት ቦቴዎች የሳተላይት ምሥሎች ምን ይላሉ?
, ርዝመት1,46
01:34
ቪዲዮ,
በዓለማችን ከፍተኛው ደሞዝ የሚከፈላቸው መሪዎች እነ ማን ናቸው?
, ርዝመት1,34
01:36
ቪዲዮ,
ቻይና በአባይ እና በቀይ ባሕር ላይ ያንጸባረቀቸው የግብፅ አቋም
, ርዝመት1,36
01:18
ቪዲዮ,
ከአደገኛው ጎርፍ በተአምር የተረፈው ቤተሰብ
, ርዝመት1,18
01:33
ቪዲዮ,
"አዲስ አበባ እንደ እንግዳ ካልሆነ ከዚህ በኋላ ለመኖር የምመጣ አይመስለኝም"
, ርዝመት1,33
01:17
ቪዲዮ,
እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚወጣባቸው ግዙፍ የሽምግልና አበባዎች
, ርዝመት1,17
01:24
ቪዲዮ,
የቦዲ ቢዩልደሮችን ልብ ቀጥ እያደረገ ያለው ነገር ምንድን ነው?
, ርዝመት1,24
01:31
ቪዲዮ,
ከሱዳን እስከ ኩሪፍቱ ሪዞርቶች የዘለቀው የአቶ ታዲዮስ ጌታቸው ጉዞ እና ዕቅድ
, ርዝመት1,31
02:14
ቪዲዮ,
ሀኔ ኦስትቢ ኦርሊየን፡ ኖርዌያዊቷ የኢትዮጵያ 'ባህል አምባሳደር'
, ርዝመት2,14
01:28
ቪዲዮ,
ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች
, ርዝመት1,28
01:26
ቪዲዮ,
ለግብርና ሥራ የሚውል ድሮን የሠራው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ
, ርዝመት1,26
በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ
በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ
• የጥምቀት በዓል አከባበር በጎንደር
You might also like:
news
|
sport
|
weather
|
worklife
|
travel
|
future
|
culture
|
world
|
business
|
technology