BBC News,
አማርኛ
ወደ ዋናው ይዘት ይለፉ
ዜና
ይመልከቱ
ያድምጡ
ክፍሎች
ዜና
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ኢትዮጵያ
ፖለቲካ
ሴቶች
ጤና
ስፖርት
ጥበብ
ቴክኖሎጂ
ምጣኔ ሃብት
ጣና ኃይቅ በእምቦጭ አረም ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
ዳታን በመቆጠብ ጽሑፍ ብቻ ለማንበብ
ታትሟል
22 ጥር 2019
በኢትዮጵያ ትልቁ የውሃ አካል ጣና ኃይቅ የታንኳ ውድድር አስተናግዷል
የምስሉ መግለጫ,
ጣና ኃይቅ በእምቦጭ አረም ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
የምስሉ መግለጫ,
ዳህላክ መርከብ ዳኞችን በመያዝ የውድድሩን ፍትሃዊነት ስታረጋግጥ ነበር
የምስሉ መግለጫ,
ውድድሩን ያዘጋጀው የባህር ዳር ከተማ ባህል እና ቱሪዝም ቢሮ ነው
የምስሉ መግለጫ,
ተወዳዳሪዎች ነጭ ማሊያ ለብሰው በእንጨት ማንኪያቸው ውሃውን ሲጨልፉ ተስተውለዋል
የምስሉ መግለጫ,
የጣና ኃይቅ ጥርት ብሎ መገኘት ለውድድሩ ተጨማሪ ድምቀት ሆኖት ውሏል
የምስሉ መግለጫ,
ውድድሩ የተከናወነው ለሁለተኛ ጊዜ ነው
የምስሉ መግለጫ,
በርካቶች የተሳተፉበት ይህ ውድድር የጀልባ ትርዒትም ታይቶበታል
የምስሉ መግለጫ,
ጣና ኃይቅ በኢትዮጵያ ትልቁ የውሃ አካል እንደሆነ ይታወቃል
የምስሉ መግለጫ,
የባህር ዳር ከተማ ነዋሪዎች ከኃይቁ ዳር በመሆን ውድድሩን ተከታትለዋል
የምስሉ መግለጫ,
ጣና ኃይቅ በእምቦጭ ቢወረርም ውድድር ከማስተናገድ ወደኋላ አላለም
የምስሉ መግለጫ,
የውድድሩ አሸናፊዎች የላባቸውን ዋጋ ማግኘታቸውም አልቀረም
በአጭሩ ይመልከቱ ይዝለሉ ቀጥሉ
በአጭሩ ይመልከቱ
የእርሶ መሳሪያ ሚዲያ ፕሌይ ባክን ማጫወት ኣልተቻለም።
01:24
ቪዲዮ,
የግብፅ፣ የኤርትራ፣ የሱዳን እና የሶማሊያ አቋም ኢትዮጵያን የሚመለከት ነው?
, ርዝመት1,24
01:44
ቪዲዮ,
የፌደራሉ ኃይሎች መቀለን ተቆጣጠሩ
, ርዝመት1,44
02:02
ቪዲዮ,
የኢትዮጵያ እና የኤርትራ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ዳግም ተቋረጠ
, ርዝመት2,02
01:25
ቪዲዮ,
ሚሊዮኖችን የሚያስከፍሉት የአዲስ አበባ ትምህርት ቤቶች
, ርዝመት1,25
01:14
ቪዲዮ,
በሰሜን ኢትዮጵያ ዳግም ጦርነት ተቀሰቀሰ
, ርዝመት1,14
01:37
ቪዲዮ,
የኃያላኑ ጦርነት ከምድር አልፎ ወደ ህዋ ሊደርስ ይችላል?
, ርዝመት1,37
01:35
ቪዲዮ,
በርካቶች የተገደሉበትን የማዕከላዊ ኢትዮጵያውን ግድያ ማን ፈጸመው?
, ርዝመት1,35
01:46
ቪዲዮ,
ጄቱ በኢራን ተመትቶ የወደቀው የአሜሪካ ፓይለት እንዴት ተረፈ?
, ርዝመት1,46
01:21
ቪዲዮ,
ሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤአይ) ሊያጠፋን ይችላል?
, ርዝመት1,21
01:46
ቪዲዮ,
ስለተቃጠሉት ቦቴዎች የሳተላይት ምሥሎች ምን ይላሉ?
, ርዝመት1,46
01:34
ቪዲዮ,
በዓለማችን ከፍተኛው ደሞዝ የሚከፈላቸው መሪዎች እነ ማን ናቸው?
, ርዝመት1,34
01:36
ቪዲዮ,
ቻይና በአባይ እና በቀይ ባሕር ላይ ያንጸባረቀቸው የግብፅ አቋም
, ርዝመት1,36
01:18
ቪዲዮ,
ከአደገኛው ጎርፍ በተአምር የተረፈው ቤተሰብ
, ርዝመት1,18
01:33
ቪዲዮ,
"አዲስ አበባ እንደ እንግዳ ካልሆነ ከዚህ በኋላ ለመኖር የምመጣ አይመስለኝም"
, ርዝመት1,33
01:17
ቪዲዮ,
እስከ ግማሽ ሚሊዮን ብር የሚወጣባቸው ግዙፍ የሽምግልና አበባዎች
, ርዝመት1,17
01:24
ቪዲዮ,
የቦዲ ቢዩልደሮችን ልብ ቀጥ እያደረገ ያለው ነገር ምንድን ነው?
, ርዝመት1,24
01:31
ቪዲዮ,
ከሱዳን እስከ ኩሪፍቱ ሪዞርቶች የዘለቀው የአቶ ታዲዮስ ጌታቸው ጉዞ እና ዕቅድ
, ርዝመት1,31
02:14
ቪዲዮ,
ሀኔ ኦስትቢ ኦርሊየን፡ ኖርዌያዊቷ የኢትዮጵያ 'ባህል አምባሳደር'
, ርዝመት2,14
01:28
ቪዲዮ,
ባለፓስፖርቶቹ የሰውን በሽታ የሚለዩት አይጦች
, ርዝመት1,28
01:26
ቪዲዮ,
ለግብርና ሥራ የሚውል ድሮን የሠራው ኢትዮጵያዊ ታዳጊ
, ርዝመት1,26
በአጭሩ ይመልከቱ መጨረሻ
በዚህ ዘገባ ላይ ተጨማሪ መረጃ
• የአየር ብክለት በጤናችን ላይ ምን ያስከትላል?
22 ጥር 2019
You might also like:
news
|
sport
|
weather
|
worklife
|
travel
|
future
|
culture
|
world
|
business
|
technology