40 ሺህ ሕፃናት በኮባልት ማዕድን ማውጫ ውስጥ ይሠራሉ።

የተንቀሳቃሹ ምስል መግለጫ, 40 ሺህ ሕፃናት በኮባልት ማዕድን ማውጫ ውስጥ ይሠራሉ።
ታትሟል

40 ሺህ ሕፃናት በኮባልት ማዕድን ማውጫ ውስጥ ይሠራሉ። በ10 ዓመታቸው ልጆች በኮባልት የተሞሉ ከባድ ጆንያዎችን ተሸክመው ለማጠብ ወደ ወንዝ ይወስዳሉ።